Wednesday, January 27, 2016

በ2008ዓ.ም የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ የቁልፍና አበይት ተግባር አፈጻጸም
ቁልፍ ተግባር፡- የትምህርት ልማት ሰራዊትን ከማጠናከር አንጻር 
የአደረጃጀቶች አይነት
የአደረጃጀቶች ስም
ብዛት
የአፈጻጸም ደረጃዎች
ከፍተኛ
%
መካከለኛ
%
ዝቅተኛ
%
የድርጅት አደረጃጀት
የመምህራን ህዋስ
1
1
100
0
0
0
0
የተማሪዎች መሰረታዊ ድርጅት
0
0
0
0
0
0
0
የተማሪዎች ህዋስ
1
0
0
1
100
0
0
የመንግሰት አደረጃጀት
የመምህራን ልማት ቡድን
9
4
44.44
5
55.55
0
0
የመምህራን 1ለ5
15
8
53.33
7
46.66
0
0
የአስተዳደር ሰራተኞች ልማት ቡድን
1
0
0
1
100
0
0
የአስተዳደር ሰራኞች 1ለ5 ቡድን
2
0
0
2
100
0
0
የተደራጁ ክበባት
12
3
25
6
33.33
3
25
የተደራጁ ኮሚቴዎች
6
2
33.33
3
50
1
16.67
የትምህርት ጥራት ማስጠበቂ መርሃ ግብር
6
2
33.33
4
66.67
0
0
የተደራጁ ልዩ ልዩ ፎረሞች
5
1
20
0
0
4
80
የህዝብ አደረጃጀት
የተማሪዎች ልማት ቡድን
36
21
58.33
15
41.67
0
0
የተማሪ 1ለ5 ቡድን
297
115
38.72
171
57.57
11
3.7
የወተመህ አደረጃጀቶች
36
26
72.22
10
27.78
0
0
የቀትስቦ አደረጃጀት
1
1
100
0
0
0
0
የወመህ አደረጃጀት
1
1
100
0
0
0
0
ጠቅላላ የአደረጃጀቶች አፈጻጸም ደረጃ

429

185
43.12
225
52.45
19
4.42
1
.   እንደ ተቋም ከአደረጃጀት አንጻር የነበሩ ጥንካሬዎች፡- --------------------------------------------------
Ø  በትምህርት ቤታችን አንድ የመምህራን አንድ የተማሪዎች ህዋስ ይገኛሉ
Ø  ስራዎችን በግንባር ቀደምነት የማከናወን ባህል በህዋስ አባሎቻችን ጎልብቷል፡፡
Ø  ለማንኛውም መንግስታዊና ድርጅታዊ ተልዕኮዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ተችሏል፡፡
Ø  የተማሪዎች የድርጅት ክፍያ 100 ፐርሰንት መጠናቀቅ ችሏል፡፡
Ø  አደናቃፊ ነገሮች በት/ቤታችን እንዳይከሰቱ ለማድረግ ቀድሞ በተማሪዎች ህዋስና በመምህራን ህዋስ እየገመገሙ መምራት ተችሏል፡
Ø  በአጠቃላይ እንቅስቃሴ መምህራን ህዋስ ከፍተኛ የተማሪዎች ህዋስ መካከለኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ፡፡
Ø  9 መምህራን ልማት ቡድን 15 የመምህራን 1ለ5 በት/ቤታችን ተደራጅተዋል
Ø  ሁሉም አደረጃጀቶች ወደ ስራ ገብተዋል
Ø  እንደ ት/ቤታችን 36 የተማሪዎች ልማት ቡድን 297 የተማሪዎች የአንድ ለአምስት አደረጃጀት መደራጀት ችለዋል
Ø  ለስድሰቱም መርሃ ግብር ተጠሪና አባላትን በመምህራኖቻችንና በተማሪዎቻችን ማደራጀት ተችሏል፡፡
Ø  ተማሪዎችን በፓርላማ ፤ በክበባት በመርሃ ግብሮች በኮሚቴዎች የማደራጀት ስራ ተሰርቷል፡፡
Ø  በት/ቤታች 1 ጠንካራ ቀትስቦ ፤1 ወመህ አደረጃጀት ተፈጥሯል፡፡
Ø   

2.   እንደ ተቋም ከአደረጃጀት አንጻር የነበሩ ውስንነቶች፡-----------------------------------------------------
v  አንዳንድ የተደራጁ አደረጃጀቶች ፈጥነው ወደ ስራ አለመግባት ለምሳሌ ፎረሞች ከ1ኛ ክፍል ፎረም ውጭ
v  አደረጃጀቶች በአቀዱት እቅድ ልክ ተግባራትን እየገመገሙ ያለመምራት
v  አንዳንድ አደረጃቶች ላይ የእቅድ ውስንነቶች መኖር
v  አንዳንድ አደረጃጀቶች ውይይቶችን በንቃት ያለማስኬድ
3.   እንዴ ተቋም ከአሰራር አንጻር የነበሩ ጥንካሬዎች --------------------------------------------------------
ü  በተቻለ መጠን ድርጅት አባላት የሚመሯቸው አደረጃጀቶችን ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ በማስገባት ውጤት እንድያስመዘግቡ ተደርጓል፡፡
ü  ጥሩ የሚሰሩ አደረጃጀቶችን የማበረታታትና ደከም ያሉትን ወደ ስራ ሊያስገባ የሚችል ግብረ መልስ እየተሰጠ ነው፡፡
ü  ከት/ቤት አመራር ለእያንዳንዱ የስራ ሂደት ስራ ቆጥሮ መስጠት መቀበልና ደረጃና ግብረ መልስ የመስጠት አሰራር ተዘርግቷል፡፡
ü  ለመምህራን ስራ ተቆጥሮ ተሰጥቷቸው በየልማት ቡድናቸው የተከናወኑና ያልተከናወኑ ስራዎችን እየገመገሙ እንድመሩ የሚስችል አሰራር ተዘርግቷል፡፡
ü  የትምህርት ልማት ግንባታን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከባለፉት አመታች በዛ ያለ የልማት ቡድንና የ1ለ5 ውይይቶች በፕሮግራም እንድካሄዱ የሚያደርግ አሰራር ተዘርግቷ፡፡

4.   እንዴ ተቋም ከአሰራር አንጻር የነበሩ ውስንነቶች---------------------------------------------------------
o   ሁሉም አደረጃጀቶች ስራ ቆጥሮ የመስጠት የመቀበልና ግብረመልስና ደረጃ የማውጣት ስራ በእኩል አካሄድ የመከተል አሰራርን አለመተግበር
o    መምህራን ባቀዱት የግል እቅድ ልክ ስራዎችን የመስራት ብቃት አናሳ መሆን
o   በህዋስ ስራዎችን ቆጥሮ የመስጠት የመቀበልና ደረጃና ግብረ መልስ የመስጠት አሰራር ስልት አናሳ መሆን
o   እንደ ትምህርት ልማት ሰራዊት አባላት በአንድ አይነት ተግባራትን የመፈጸም አሰራርን አንዳንድ አደረጃጀቶችና ተቋማት ያለማከናወን
5.   እንደ ተቋም ከአመለካከት አንጻር የነበሩ ጥንካሬዎች -------------------------------------------------
¯  የት/ቤቱ አመራሮችና የህዋስ አባላት ት/ቤቱን በባለቤትነት የመምራት አመለካከታቸው ጨምሯል፡፡
¯  የድርጅት አባሎቹ ተግባራትን በግንባር ቀደምነት ለመፈጸም ደፋ ቀና ሲሉ ይስተዋላል፡፡
¯  የት/ቤቱ አስተዳደርም ሆነ ሌሎች አባላት በተቻለ መጠን ከሌሎች መምህራን ጋር ተግባብቶ የመስራት ባህል ዳብሯል፡፡
¯  አባል መምህራን ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንድወጡ የማድረግ ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
¯  መምህራን የትምህርት ስራውን በባለቤትነት ይዘው ከመንቀሳቀስ አንጻር መሻሻል አለ፡፡
¯  መምህራን እርስ በርሳቸው ተግባብተው ከመስራት አንጻር ጥሩ የሆነ መግባባት አለ፡፡
¯  መምህራን ሃላፊነታቸውን ከመወጣት አንጻርም ጥሩ መሻሻሎች ተስተውለዋል፡፡

6.   እንደ ተቋም ከአመለካከት አንጻር የነበሩ ውስንነቶች ------------------------------------------------
?  አንዳንድ የድርጅት አባላት ውይይት ለውጥ ያመጣል ብሎ ያለማመንና በውይይት ወቅት አለመገኘት
?  አንዳንድ አባል መምህራን የተማሪዎችን ህዋስ መደገፍ ለውጥ ያመጣል ብሎ አለማሰብ
?  አባል መምህራን አዳድሰ አባል መምህራንን ማፍራት ጥቅም አለው ብሎ ያለመገንዘብ አለመቻላቸው፡፡
አንዳንድ መምህራን የ1ለ5 ውይይትን አድካሚና አሰልቺ ነው ብሎ የማሰብና በየቀኑ ያለመወያየት